Sub-Menu

Website Privacy Policy

IF YOU THINK YOU MAY HAVE A MEDICAL EMERGENCY, CALL 911 IMMEDIATELY. 

Last Updated January 14, 2019

TERMS OF USE 
 

I.        Accessing the Website means you agree to these Terms of Use 

These Terms of Use are a legal agreement between you, the end user, and Mary’s Center for Maternal and Childcare, Inc. acting on behalf of its subsidiaries, affiliates, and licensors, (“Mary’s Center”) and governs your use and access to the Mary’s Center Website. 

Except where expressly noted otherwise, the Mary’s Center Website consists of all websites located on the following root domains: https://www.maryscenter.org/ (the “Website”).  

By your access and use of the Website, you are indicating that you agree to these Terms of Use. IF YOU DO NOT AGREE WITH THESE TERMS OF USE, DO NOT ACCESS OR USE THE WEBSITE. In addition, you may be required to acknowledge your consent to these Terms of Use or third party terms of use to navigate to certain pages of our Website or to complete some transactions.  

The terms of the Mary’s Center Privacy Policy, available here, and the Notice of Privacy Practices, available here, apply to your use of the Website and are hereby incorporated. The Privacy Policy tells you how Mary’s Center collects, uses, protects, shares, and controls information about you related to your interaction with the Website. Additionally, each affiliate of Mary’s Center that provides healthcare services maintains a Notice of Privacy Practices (“NPP”).  The NPP provides information about how the applicable Mary’s Center affiliate might use and disclose your protected health information (“PHI”).  
 

II.        The Website is for your noncommercial, personal use 

Mary’s Center makes the Website, including all information, documents, communications, and audio/visual files provided by Mary’s Center or other third parties Mary’s Center licenses content from (collectively, “Materials”) available for your noncommercial, personal use.  
 

III.        These Terms of Use may change 

From time to time, Mary’s Center may change these Terms of Use at its sole discretion. You should check the Terms of Use periodically. If you do not agree with the revised Terms of Use, do not continue to use the Website. Accessing or using the Website means that you have accepted any changes to these Terms of Use.  
 

IV.        Third-party Websites and Third Party Pages have different terms of use and policies 

The Website may produce automated search results or otherwise link you to other websites on the Internet. These other websites are not under the control of Mary’s Center, and you acknowledge that Mary’s Center is not responsible for the accuracy, content, privacy policies, terms of use, products, services, legality, reliability, viewpoint, accuracy, currency, copyright compliance, decency or any other aspect of the content of such websites. The inclusion of such a link does not imply endorsement of the linked website by Mary’s Center or any association with its operators. Except for information, products, services or merchandise clearly identified as being supplied by Mary’s Center, Mary’s Center does not operate, control, supply, endorse, warrant or guarantee any information, products, services or merchandise available on this Website or through the Internet generally in any way. 

It is important to understand that when you access or use these other websites, the terms governing your use of other websites may be different from Mary’s Center’s Terms of Use, Privacy Policy, and NPP. If you visit another website, you are encouraged to examine the privacy policies and/or terms of use policies of that website.  

Some portions of the Website are provided in cooperation with third parties or (“Third Party Pages”) or are provided by third parties (“Third Party Websites”) and as a result have terms of use that are different from the Mary’s Center Terms of Use, Privacy Policy, and NPP, as applicable. When visiting a Third Party Website, your access and use may be subject to additional terms of use.   
 

V.        Some material on the Website is advertising material 

Mary’s Center is a healthcare provider and as such strives to meet the needs of the community through coordination with other health care providers serving in the community. Information regarding our medical staff and other care providers may be available via the Website. 
 

VI.        Disclaimer of warranties 

Medical materials disclaimer: These materials are not a substitute for medical advice from your health care provider 

UNLESS EXPRESSLY STATED OTHERWISE, NOTHING CONTAINED IN OR PROVIDED THROUGH THE WEBSITE, INCLUDING ALL MATERIALS, IS OR IS INTENDED TO BE USED FOR MEDICAL DIAGNOSIS OR TREATMENT, OR RELIED ON AS AN ENDORSEMENT BY MARY’S CENTER OF THE MATERIALS. IT SHOULD NOT BE USED IN PLACE OF A VISIT, CALL, CONSULTATION OR THE ADVICE OF YOUR PHYSICIAN OR OTHER QUALIFIED HEALTHCARE PROVIDER. YOU SHOULD NEVER DISREGARD MEDICAL ADVICE OR DELAY IN SEEKING IT BECAUSE OF SOMETHING YOU READ, VIEWED, OR HEARD VIA THE WEBSITE. 

THE WEBSITE AND ALL MATERIALS ARE PROVIDED “AS IS” AND “AS AVAILABLE” WITHOUT ANY WARRANTY OF ANY KIND. TO THE MAXIMUM EXTENT PERMITTED UNDER APPLICABLE LAW, MARY’S CENTER DISCLAIMS ALL WARRANTIES, BOTH EXPRESS OR IMPLIED, INCLUDING, BUT NOT LIMITED TO, THE IMPLIED WARRANTIES AND CONDITIONS OF MERCHANTABILITY, FITNESS FOR A PARTICULAR PURPOSE, TITLE AND NONINFRINGEMENT. 

Mary’s Center assumes no responsibility for any loss or harm that occurs from your use of the Website.  

Your use of the Website is solely at your risk. Because some jurisdictions do not permit the exclusion of certain warranties, these exclusions may not apply to you. 
 

VII.        Mary’s Center’s liability is limited 

TO THE MAXIMUM EXTENT PERMITTED BY APPLICABLE LAW, UNDER NO CIRCUMSTANCES SHALL MARY’S CENTER, ITS AGENTS, SUBSIDIARIES, OR ITS LICENSORS BE LIABLE FOR ANY DIRECT, INDIRECT, PUNITIVE, EXEMPLARY, INCIDENTAL, SPECIAL, OR CONSEQUENTIAL DAMAGES, FEES, FINES, PENALTIES, LOSS OF REVENUE OR BUSINESS OR LIABILITIES THAT RESULT FROM THE USE OF, OR INABILITY TO USE, THE WEBSITE, OR WHICH ARISE FROM SITES ACCESSED THROUGH THE WEBSITE, AND/OR CONTENT OR INFORMATION PROVIDED ON OR THROUGH THE WEBSITE. 

BY USING OR ACCESSING THE WEBSITE, YOU ACKNOWLEDGE AND AGREE THAT YOUR SOLE AND EXCLUSIVE REMEDY FOR DISSATISFACTION WITH THE WEBSITE IS TO STOP USING THE WEBSITE.  

IF THE FOREGOING LIMITATIONS ARE DISALLOWED, IN ANY EVENT, THE TOTAL LIABILITY FOR MARY’S CENTER SHALL BE $100.00 USD.  

VIII.        Acceptable use and indemnification from improper use 

You agree to indemnify, hold harmless and defend (collectively “indemnify” of similar term as the context so requires) Mary’s Center from and against any and all damages, costs, losses, liabilities, claims, causes of action, proceedings, lawsuits and expenses (collectively “Claims”), including attorneys’ fees, costs and expenses reasonably incurred by Mary’s Center in connection with, related to, or arising out of your access, use or interaction occurring through the Website or the content made available via the Website.  

IX.        These Terms Of Use are governed by the law of Washington, D.C.  

·     These Terms of Use shall be governed by and construed in accordance with the laws of Washington, D.C., excluding its conflicts of law rules. You expressly agree that the exclusive jurisdiction for any claim or action arising out of or relating to these, and you further agree and submit to the exercise of personal jurisdiction of such courts for the purpose of litigating any such claim or action. The Website is designed for and intended for use only in the United States. By using the Website, you explicitly consent that all applicable United States laws, including those that pertain to data privacy , apply to your use of the Website. If you are in a jurisdiction that either restricts you from accessing the Website or limits the effect of the provisions of these Terms of Use. 

X.        Patient Portal  

Mary’s Center may make available a patient portal to you. Access to the patient portal may be subject to further terms and conditions accessible through the patient portal.  

XI.        Your personal medical information  

Please note that except where expressly stated otherwise (such as certain Third Party Pages or Third Party Websites) there is no provider–patient relationship between you and Mary’s Center solely resulting from your use of the general Website.  Except where expressly stated otherwise, any information you share on the Website is not protected under confidentiality laws that protect provider–patient communications.  By posting information to the Website, you are sharing your personal information. Please carefully select what you choose to disclose and do not share personal medical information. 

XII.        You grant a license to Mary’s Center for all submissions  

You grant Mary’s Center a non-exclusive, worldwide, royalty-free, perpetual license, with the right to sublicense, to reproduce, distribute, transmit, create derivative works of, publicly display and publicly perform any materials and other information (including, without limitation, ideas contained therein for new or improved products or services) you submit to public areas of the Website by all means and in any media now known or hereafter developed (“Submissions”). You waive all rights to such Submissions and warrant that you have the right to any Submissions. You agree that you shall have no recourse against Mary’s Center for any alleged or actual infringement or misappropriation of any proprietary right in your communication to Mary’s Center. 

XIII.        We will comply with the Digital Millennium Copyright Act   

If you have any copyright concerns about materials posted on the Website, you agree to let Mary’s Center know. Pursuant to Title 17, United States Code, Section 512(C)(2), notifications of claimed copyright infringement should be sent to Mary’s Center’s Designated Agent. An effective notification contains the following: 

  • A physical or electronic signature of a person authorized to act on behalf of the owner of an exclusive right that is allegedly infringed. 
  • Identification of the copyrighted work claimed to have been infringed, or, if multiple copyrighted works at a single online website are covered by a single notification, a representative list of such works at that website. 
  • Identification of the material that is claimed to be infringing or to be the subject of infringing activity and that is to be removed or access to which is to be disabled, and information reasonably sufficient to permit the service provider to locate the material. 
  • Information reasonably sufficient to permit the service provider to contact the complaining party, such as an address, telephone number, and, if available, an electronic mail address at which the complaining party may be contacted. 
  • A statement that the complaining party has a good faith belief that use of the material in the manner complained of is not authorized by the copyright owner, its agent, or the law. 
  • A statement that the information in the notification is accurate, and under penalty of perjury, that the complaining party is authorized to act on behalf of the owner of an exclusive right that is allegedly infringed. 

All inquiries not relevant to the following procedure will not receive a response. For more information contact: info@maryscenter.org 

Contact Us 

Please contact us here if you have questions or concerns regarding these Terms of Use. 

የድረ ገጽ ግላዊነት አፈጻጸም ፖሊሲ

መጨረሻ የተሻሻለው ጥር 14ቀን2019ዓ.ም.

የእርስዎ(“ያንተ” ወይም“የእናንተ”) ግላዊነትለሜሪሴንተርየወላጅእናየልጅእንክብካቤድርጅትበጣምጠቃሚነው።  (“የሜሪሴንተር” ወይም“የእኛ” ወይም“እኛ”) የሜሪሴንተርንድረ ገጽጎብኝዎችንሚስጥራዊነትንለመጠበቅቃል እንገባለን።  በግልጽ በሌላ መንገድ ካልተገለጸ በስተቀር፣ የሜሪሴንተርንድረ ገጽ በሚቀጥለው ዋና ዶሜኖች ላይ የሚገኙትን ገጾች ያካትታል፡ https://www.maryscenter.org/ (የ“ድረ ገጹ”). የዚህ የግላዊነት(ሚስጥራዊነት) ፖሊሲ (“ፖሊሲ”) ዓላማው በድረ ገጹ ከእርስዎ የምናገኘውን መረጃ እንዴት እንደምንቀበለው፣ እንደምንጠቀምበት፣ እንደምንጠብቀው፣ ለሌሎች እንዴት እንደምናካፍለው እና እንደምንቆጣጠረው ለማስታወቅ እና በኢንተርኔት ሲገናኙ ወይም መረጃ ሲሰጡ ሊያጋጥሙ የሚችሉትን ስጋቶች ለማካፈል ነው።  በዚህ ፖሊሲ አልፎ አልፎ  ማስታወቂያ ሳይሰጥ ለውጦች ሊኖሩ እንዲሚችል ያስታውሱ።ይህንን ድረ ገጽ መጠቀም በመቀጠል፣ በዚህ ፖሊሲ እና ድረ ገጹን የመጠቀም ህጎች መስማማትዎን ያረጋግጣሉ። የድረ ገጹን አጠቃቀም ህጎችን ለመመልከት እባክዎ እዚህ ይጫኑ here

ድረ ገጹን በሚጎበኙበት ጊዜ፣ በድረ ገጹ ላይ የሚገኘው የህክምና እና የጤና መረጃ አጠቃላይ መረጃ ብቻ መሆኑን እንጂ የባለሞያ ምክርን የሚተካ እንዳልሆነ ሊገነዘቡ ይገባል።   ለግላዊ የህክምና እና ጤና እንክብካቤ ጉዳዮች እባክዎ የጤና እንክብካቤ ባለሞያዎችን ያማክሩ።

ከእርስዎ የምንወስዳቸው መረጃዎች

ግላዊ የሆኑ እርስዎ የሚሰጡን መረጃዎች ወይም በድረ ገጹ በኩል የምንቀበላቸው መረጃዎች ስለ ኮምፒተርዎ፣ የኢንተርኔት አገልግሎት የሚሰጥዎት ድርጅት፣ የሚጠቀሙበት ብራውዘር እና የኢንተርኔት አድራሻ “የግል መረጃ”ን ያካትታል።  ያቀረቡት ግላዊ መረጃ ለጥያቄዎችዎ ወይም ለሚጠይቋቸው ጉዳዮች መልስ ለመስጠት በድርጅታችን ውስጥ ለሚገኙ ሰዎች፣ እኛን ወክለው ለሚሠሩ ሦስተኛ ወገኖች (እንደ ክፍያዎችን የሚሠሩ) እና ሥራችንን ለማካሄ ወይም የሚመለከታቸው ህጎች ለማሟላት በህግ ፈቃድ ካላቸው ጋር ብቻ እናካፍላለን።፡  

መረጃ መሰብሰብ እና ማከማቸት

ድረ ገጻችንን የጎበኙበትን ሬኮርዶች በመጠቀም እርስዎን ሊገልጹ ወይም ላይገልጹ የሚችሉ መረጃዎች፣ እንደ የድረ ገጽ አጠቃቀም፣ የትራፊክ ንድፎች፣ የገጹ ይዞታ እና ተዛማጅ ስታትስቲክስ መረጃዎችን ለተለያዩ ምክንያቶች እንሰበስብ ይሆናል።ደጋግሞ የሚጎበኝን ለማስታወስ ከእነኝህ አንዳዶቹን መረጃዎች “cookies” በመጠቀም ልንሰበስብ እንችል ይሆናል፤ይህም ሳይታችን እንዴት እንደሚታይ አጠቃላይ መረጃ ለመሰብሰብ ይረዳል።  በተጨማሪም፣ የድረ ገጻችንን ጎብኝዎች የተሟላ መረጃ ለማግኘት የእያንዳንዱን ጎብኚ IP አድራሻ እንሰበስብ እና እናስገባ(log) ይሆናል።  

ኩኪስ (Cookies) ከማንኛውም ድረ ገጽ  ወደ ብራውዘርዎ የሚላክ እና ወደ እርስዎ መሣሪያ እንደ ላፕ ቶፕ ወይም የእጅ ስልክ የሚላኩ አነስተኛ ዳታ ያላቸው ቴክስት ፋይሎች ናቸው:: ኩኪስን (Cookies) የምንጠቀምባቸው ድረ ገጻችንን ለማሻሻል መረጃዎችን ለመሰብሰብ ነው። በድረ ገጹ ላይ የሚገኙ አንዳንድ ይዞታዎች ማስታወቂያዎችን ጨምሮ፣ ድረ ገጹን ሲጎበኙ ኩኪስን (Cookies) ወይም ሌላ የመከታተያ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ስለ እርስዎ መረጃ በሚሰበስቡ ሦስተኛ ወገኖች ይካሄዳል።  

ብራውዘርዎ ሁሉንም ኩኪሶች (Cookies) እንዳይቀበል ሊያስደርጉት ወይም ኩኪሶቹ (Cookies) ሲላኩ እንዲያሳይዎት ማድረግ ይችላል።  በአብዛኞቹ ብራውዘሮች“Help”  የሚለው ገጽታ ኩኪሶችን (Cookies) እንዴት እንደሚቀበሉ፣ ኩኪሶቹን (Cookies) እንዴት እንደሚያስቆሙ ወይም አዲስ ኩኪ (Cookie) ሲደርስዎት እንዲያስታውቅዎት መረጃ ይሰጣል።   

ጤና እና የህክምና መረጃ

የሜሪ ማዕከል በHIPAA የተሸፈነ ድርጅት ነው፣ ስለዚህ እርስዎ የሚሰጡን የግል መረጃ የተጠበቀ የጤና መረጃ (“PHI”)ሊኖረው ይችላል።  የምናገኘው፣ የምንጠቀመው እና የምናስተላልፈው PHI በሜሪ ሴንተር ግላዊነት አፈጻጸም ልምዶች የተሸፈነ ነው።  የግላዊነት ማስታወቂያ ልምዶቻችንን ለመመልከት እባክዎ ወደታች ይውረዱ።

የግል መረጃዎን መጠቀም 

የግል መረጃዎን የምንጠቀመው ድረ ገጹን በተቻለ መጠን ለእርስዎ የሚረዳ ለማድረግ፣ ያሉንን አገልግሎቶች ለእርስዎ ለማስታወቅ፣ እርስዎን ለመርዳት እና ለእርስዎ ያለንን ኃላፊነት ለመፈፀም እንዲረዳን ወይም፣ የግል መረጃዎን ሲሰጡን  በእኛ ሊተላለፍ ስለሚችል ለማንኛውም ሌላ ምክንያት ነው።  የግል መረጃዎን ለገበያ፣ ለማስታወቂያ ወይም ድረ ገጹን ለመስጠት ለማንኛውም ምክንያት እና በፖሊሲው ውስጥ ላልተካተተ ምክንያት አንጠቀምበትም።

በህግ ከተገደድን የግል መረጃዎን እናስተላልፋለን፣ በመጥሪያ እና በህግ ከተጠየቅን፣ ወይም የድረ ገጹን ደህንነት ወይም ኃቀኝነት ለመጠበቅ እንጠቀምበታለን።

በዚህ ፖሊሲ ከተጠቀሰው ውጭ የግል መረጃዎን ለሦስተኛ ቡድኖች አናካፍልም።  የግል መረጃ አንሸጥም፣ እንዲሁም የግል መረጃ ለመሸጥ ወይም ለማስታወቂያ ምክንያቶች ለማንኛውም ሦስተኛ ቡድን አናካፍልም።

የሦስተኛ ቡድን ምርቶችን በመጠቀም መረጃ መሰብሰብ እና ማስቀመጥ

በዚህ ድረ ገጽ በኩል ምን ያህል ሰዎች እንደምንደርስ ውጤታማ ለማድረግ ሶሥተኛ ቡድን እንጠቀም ይሆናል።  በእኛ ድረ ገጽ ወይም ማስታወቂያ ካደረግንባቸው ሳይቶች በአንዱ የሚጠቀም ገጽ ሲጎበኙ የተለያዩ ኩኪስ (cookies) ወደ ብራውዘርዎ ሊላኩ ይችላል።  እነኝህ ከብዙ የተለያዩ ዶሜኖች ሊላኩ ይችላሉ።  እነኝህ ኩኪስ (cookies) የማስታወቂያ ጥረቶቻችንን ከሌላ የታመነ ሦስተኛ ቡድን አገልግሎት ሰጭዎች ጋር በመተባበር ሌሎች አገልግሎቶችን እንድንጠቀም ያስችሉናል፣ እንዲሁም፣ እነኝህ የሦሰተኛ ቡድኖች አገልግሎቶች የራሳቸውን  ኩኪስ (cookies) ወደ ብራውዘርዎ ይልኩ ይሆናል እና ስለ ድረ ገጻችንን አጠቃቀም መረጃ ይሰበስቡ ይሆናል።

ኢሜይል

አብዛኛው ኢሜይል ሙሉ በሙሉ የማያሰጋ እና በሚሥጥራዊ ሁኔታ የተጠበቀ የመገናኛ ዘዴ የለውም።  ይህም ማለት፣ ኢሜይልዎ በሌላ የመጠለፍ እና አግባብ በሌለው መንገድ ሊታይወይም ለሌላ የኢንተርኔት ተጠቃሚ ወይም ፈቃድ የሌለው ቡድን ይፋ ሊሆን ይችላል።  የኢሜይል አድራሻዎን ሊሰጡን ከመረጡ ወይም ኢሜይልዎን በመጠቀም መረጃ ከላኩልን፣ ሊደርስ የሚችለውን በሌሎች መጠለፍ፣ መለወጥ፣ ወደ ሌላ መስደድ ወይም መረጃውን ያለፈቃድ መጠቀም ስጋት ኃላፊነትን እራስዎ ይወስዳሉ።  መረጃዎን ሙሉ በሙሉ በሚስጥር እንዲጠበቅ ከፈለጉ ኢሜይል መጠቀም የለብዎትም።  የኢሜይል አድራሻዎን ለእኛ በመስጠት እና ቢዚህ ፖሊሲ በመስማማት፣ የሚያስከትለውን ስጋት ለመቀበልና ከእኛ ጋር በኢሜይል ለመገናኘት መፍቀድዎን ያመለክታል።   

አልፎ አልፎ፣ የሜሪ ማዕከል ተወካይ መረጃዎችን በኢሜይል ይልክልዎት ይሆናል።  በተጨማሪም፣ የሜሪ ማዕከል በየጊዜው ዜናዎችን እና ማስታወቂያዎችን በኢሜይል ሊያሰራጭ ይችላል።  የኢሜይል ዝርዝራችንን አንሸጥም፣ አንለዋወጥም ወይም ለሌሎች አናስተላልፍም። ኢሜይልዎን በእኛ ድረ ገጽ ለመጠቀም በተወሰነው ዘዴ ካስመዘግቡ ከተመዘገቡበት ከማንኛውም ዝርዝር ስምዎን ማስወገድ ይችላሉ።  ኢሜይል አጠቃቀምዎን በተመለከተ፣ እንደሚከተለው እናስጠነቅቃለን፣

·     በሥራ ቦታዎ ኢሜይል የሚቀበሉ ከሆነ፣ ቀጣሪዎ ኢሜይልዎን ኮፒ የማድረግ እና የማንበብ መብት አለው። በተመሳሳይ፣ የኢንተርኔት አገልግሎት ሰጭዎ ኮፒ የማድረግ እና የማንበብ መብት አለው።  

·     የኢሜይል አካውንትዎን ካጋሩ፣ ሌሎች ኢሜይልዎችዎን መመልከት ይችላሉ። 

·     በማሰራጫ ጊዜ ኢሜይልን መጥለፍ እና ማንበብ ይቻላል።

ደህንነት/ሚስጥራዊነት

የግል መረጃዎን መጠበቅ ለእኛ  አስፈላጊ ነው። ማንኛውም በኢንተርኔት ወይም በሽቦ አልባ መስመር የሚላኩ መረጃዎች መቶ በመቶ (100%)የተጠበቁ አለመሆናቸውን መገንዘብ አለብዎት። ሆኖም፣ የምናከማቸው መረጃ ፈቃድ በሌላቸው ከመታየት፣ ከመሰረዝ፣ ከመጠቀም፣ ከማሻሻል፣ ወይም ከማስተላለፍ መጠነኛ የሆኑ በንግድ ተቀባይነት ያላቸው የጥበቃ ዘዴዎች እና ልምዶች እንጠቀማለን።  ይህም፣ በድረ ገጻችን የሚቀርቡ መረጃዎችን ደህንነት፣ ሚስጥራዊነት እና ኃቀኝነት ለመጠበቅ በአካል ጥበቃ ዘዴዎች፣ የኤሊክትሮንክ ጥበቃ ዘዴዎች እና የአስተዳደር ዘዴዎችን ያካትታል።  ሆኖም፣ በኮምፒተርዎ ወይም በእጅ ስልክዎ የሚያስተላልፉት መረጃ እንደኛ ኮምፒውተሮች ጥበቃ አይኖረውም።   

ድረ ገጹ Hyper Text Transfer Protocol Secure (“HTTPS”) ነው።  HTTPS በእርስዎ ብራውዘር እና በድረ ገጹ መካከል መረጃ የሚተላለፍበት ፕሮቶኮል ነው።  “S”  “የተጠበቀ” (“Secure”)ማለትን ያመለክታል፣ ይህም ማለት በእርስዎ ኢንተርኔት ብራውዘር እና ድረ ገጹ የሚተላለፉ መረጃዎች የሚመሳጠሩበት ነው።

ድረ ገጹ እና መረጃዎ ደህና እና የተጠበቁ እንዲሆኑ መጠነኛ ጥረቶች እናደርጋለን፣ ሆኖም ድረ ገጹን  የሚጠቀሙት ለሚከሰተው ስጋት ኃላፊነቱን እራስዎ በመውሰድ ነው።   የደህንነት እና ጥበቃ ሁኔታዎች በድረ ገጽ፣ በግል ኮምፒውተር፣ የእጅ ስልክ ወይም ብራውዘር ላይ ሊከሰት ይችላል። እኛ  ሶሥተኛ ቡድን ለሚፈጽማችው  ድርጊቶች፣ ይዞታ፣ መረጃ ወይም ዳታ ኃላፊዎች አይደለንም፣ ስለዚህ ከሶሥተኛ ቡድኖች ጋር በተያያዝ ለሚከሰት ማንኛውም የታወቀም ሆነ ያልታወቀ ክስ እና ጉዳቶች፣ እኛ፣ ዲሬክተሮቻችን፣ ኦፊሰሮቻችን፣ ሠራተኞቻችን እና ተወካዮቻችን  ኃላፊዎች አይደለንም።  

                                    ከሌላ ድረ ገጾች ጋር ግንኙነት    

አንዳንዱ የድረ ገጹ ክፍሎች ከሶሥተኛ ቡድኖች ወይም “ሶሥተኛ ቡድን ገ” ጋር በመተባበር የሚቀርቡ ወይም በሶስተኛ ቡድን “ሶሥተኛ ቡድን ድህረ ገጾች” የሚቀርቡ ናቸው፤ ስለዚህ ከሜሪ ማዕከል የግላዊነት ፖሊስ ውሎች፣ እና የHIPAA የሚሥጥራዊነት ማስታወቂያ ልምዶች፣ እንደአያያዙ የተለዩ ናቸው። እነኝህን ገጾች ማየት ከፈለጉየእነሱን ግላዊነት ፖሊሲ መከተል ይኖርብዎታል።

የልጆች መረጃ

ድረ ገጹ ዕድሜያቸው አስራ ስምንት ዓመት (18) ወይም በላይ ለሆኑ ግለሰቦች እንዲጠቀሙበት የታቀደ ነው።  ዕድሜዎ ቢያንስ 18 ዓመት ካልሆነ ይህንን ድረ ገጽ መጠቀም አይፈቀድልዎትም።    ዕድሜያቸው ከአስራ ሦስት ዓመት(13) በታች የሆኑ ልጆችን የሚገልጽ መረጃ ባለማወቅ በድህረ ገጹላይ እንዳይቀርብየልጆች የኦንላይን ግላዊነትጥበቃ ድንጋጌን(“COPPA”) እንከተላለን።  ስለዚህ ዕድሜው ከአስራ ሶሥት ዓመት (13)በታች የሆነ ልጅን የግል መረጃ እያወቅን በድህረ ገጹ  እንዲያስገባ አንፈቅድም። ዕድሜው ከአስራ ሦስት ዓመት በታች የሆን ልጅ የግል መረጃ የተቀበልንከመሰለዎ እባክዎ ወዲያውኑ ይደውሉልን።   

የኢንተርኔት ብራውዘሮች በአጠቃላይ ስለ ተጠቃሚው Do Not Trackምርጫ የሚነግር በ Do Not Track ርዕስ ቴክኖሎጂ ላይ የተመሠረተ  ወደ ድረ ገጾቹ ምልክት የሚሰድ የ Do Not Track አማራጭ  ይሰጣሉ።  አብዛኛውን ጊዜ የብራውዘርዎን Do Not Track አማራጭ በብራውዘርዎ ምርጫዎችዎያገኙታል።በአሁኑ ጊዜ ለDo Not Track ቲክኖሎጂ የኢንዱስትሪ መለኪያ የለም፣ ስለዚህ እኛም የ Do Not Track አማራጭች መደገፍ አልቻልንም።  ሆኖም፣ በጉግል አናሊቲክስ (Google Analytics) ክትትል እንዲደረግብዎት ካልፈለጉ ወደ ሚቀጥለው ሊንክ https://tools.google.com/dlpage/gaoptoutበመግባት መውጣት ይችላሉ።  

መረጃን ኮፒ ወይም ዳውን ሎድ ማድረግ

በሌላ መንገድ ካልተገለጸ በስተቀር፣ ከድረገጻችን ላይ መረጃን ለግል፣ ለንግድ ጥቅም ላልሆነምክንያት ኮፒ ወይም ዳውንሎድ ማድረግ ይችላሉ።  ሆኖም፣ የመረጃውን ምንጭ እና በቅጂ መብት ህግ የተጠበቀ መሆኑን መግለጽ አለብዎት።  

የሜሪ ማዕከል

333 Ontario Rd NW, Washington DC 20009

info@maryscenter.org

(202) 483-8196

ይህንን ፖሊሲ በተመለከተ በይዞታው ወይም እኛ በፖሊሲው ላይ በምናደርገው መከታተል ምንም ዓይነት ጥያቄዎች ወይም ስጋቶች  ካሉዎት እባክዎ ከግላዊነት ኦፊሰራችንንጋር here ይገናኙ።